ሙስሊሞች ስለ “መጽሀፍ ቅዱስ” ምን ይላሉ?

ሙስሊሞች ስለምንም ጉዳይ እና አቆም ሲጠየቁ በ ቁርዓን እና በ ነብዩ ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ) ንግግሮች መመልከትን ይሻሉ። ቁርዐንን አንብበን እንደምንረዳው ለቀደምት ነቢያቶች በተለያየ ጊዜያት የተሰጡ መጽሃፎቶች እንደነበሩ እናም እነዚህ ቅዱሳት መፅሃፍቶች እውነት…

Continue Readingሙስሊሞች ስለ “መጽሀፍ ቅዱስ” ምን ይላሉ?

 እውን እየሱስ ክርስቶስ ተአምራትን መፈጸሙ አምላክ ያደርገዋልን?

በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩህሩህ በሆነው ።                                  አምላክ ባይሆን ሙታንን ያስነሳልን? አምላክ ባይሆን ኑሮ ለ አይነ-ስውራን ብርሀን ይሰጣልን? አምላክ ባይሆን ኑሮ ለምጽምን ያነጻልን  አምላክ ባይሆን ኑሮ?…አምላክ ባይሆን…

Continue Reading እውን እየሱስ ክርስቶስ ተአምራትን መፈጸሙ አምላክ ያደርገዋልን?