ሙስሊሞች ስለ “መጽሀፍ ቅዱስ” ምን ይላሉ?
ሙስሊሞች ስለምንም ጉዳይ እና አቆም ሲጠየቁ በ ቁርዓን እና በ ነብዩ ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ) ንግግሮች መመልከትን ይሻሉ። ቁርዐንን አንብበን እንደምንረዳው ለቀደምት ነቢያቶች በተለያየ ጊዜያት የተሰጡ መጽሃፎቶች እንደነበሩ እናም እነዚህ ቅዱሳት መፅሃፍቶች እውነት…
ሙስሊሞች ስለምንም ጉዳይ እና አቆም ሲጠየቁ በ ቁርዓን እና በ ነብዩ ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ) ንግግሮች መመልከትን ይሻሉ። ቁርዐንን አንብበን እንደምንረዳው ለቀደምት ነቢያቶች በተለያየ ጊዜያት የተሰጡ መጽሃፎቶች እንደነበሩ እናም እነዚህ ቅዱሳት መፅሃፍቶች እውነት…
በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩህሩህ በሆነው ። ፈጣሪ በእስልምና አስተምሮ አንድ ብቻ የሆነ ያለና ሁልም የሚኖር ዘላለማዊ ሕያው የሆነ ሁሉን አዋቂ ፣ ጥበበኛ ፣ ሰማያት እና…
በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩህሩህ በሆነው ። አምላክ ባይሆን ሙታንን ያስነሳልን? አምላክ ባይሆን ኑሮ ለ አይነ-ስውራን ብርሀን ይሰጣልን? አምላክ ባይሆን ኑሮ ለምጽምን ያነጻልን አምላክ ባይሆን ኑሮ?…አምላክ ባይሆን…
ከቃሉ እንደምንረዳው የተለያዩ የእምንት እና የሃይማኖት ብዱኖች እውነት ነው ብለው የሚያምኑትን ነጥቦች እና ማስረጃዎችን በማንሳት የሃሳብ ልውውጥ፤ ምክክር ፤ ሙግት ማከናወን ማለት ነው። እንደሚታወቀው ሀገራችን የብዙ ሀይማኖት ተከታዮች መገኛ ናት…