ሙስሊሞች ስለ “መጽሀፍ ቅዱስ” ምን ይላሉ?

ሙስሊሞች ስለምንም ጉዳይ እና አቆም ሲጠየቁ በ ቁርዓን እና በ ነብዩ ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ) ንግግሮች መመልከትን ይሻሉ። ቁርዐንን አንብበን እንደምንረዳው ለቀደምት ነቢያቶች በተለያየ ጊዜያት የተሰጡ መጽሃፎቶች እንደነበሩ እናም እነዚህ ቅዱሳት መፅሃፍቶች እውነት…

Continue Readingሙስሊሞች ስለ “መጽሀፍ ቅዱስ” ምን ይላሉ?

ሙስሊሞች ግን ማንን ነው የሚያመልኩት  ?

   በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩህሩህ በሆነው ።                                  ፈጣሪ በእስልምና አስተምሮ አንድ ብቻ የሆነ ያለና ሁልም የሚኖር ዘላለማዊ ሕያው የሆነ  ሁሉን አዋቂ ፣ ጥበበኛ ፣ ሰማያት እና…

Continue Readingሙስሊሞች ግን ማንን ነው የሚያመልኩት  ?

 እውን እየሱስ ክርስቶስ ተአምራትን መፈጸሙ አምላክ ያደርገዋልን?

በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩህሩህ በሆነው ።                                  አምላክ ባይሆን ሙታንን ያስነሳልን? አምላክ ባይሆን ኑሮ ለ አይነ-ስውራን ብርሀን ይሰጣልን? አምላክ ባይሆን ኑሮ ለምጽምን ያነጻልን  አምላክ ባይሆን ኑሮ?…አምላክ ባይሆን…

Continue Reading እውን እየሱስ ክርስቶስ ተአምራትን መፈጸሙ አምላክ ያደርገዋልን?

ሀይማኖታዊ ውይይት

ከቃሉ እንደምንረዳው የተለያዩ የእምንት እና የሃይማኖት ብዱኖች እውነት ነው ብለው የሚያምኑትን ነጥቦች እና ማስረጃዎችን በማንሳት የሃሳብ ልውውጥ፤ ምክክር ፤ ሙግት ማከናወን ማለት ነው። እንደሚታወቀው ሀገራችን የብዙ ሀይማኖት ተከታዮች መገኛ ናት…

Continue Readingሀይማኖታዊ ውይይት